በበጀት ዓመቱ ከ419 ሺህ በላይ የዞኑን ነዋሪዎች የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ።

ደብረ ብርሃን: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ጤና መምሪያ የ2015 በጀት ዓመት የጤና መድኅን አፈጻጸም ግምገማ እና ስለ2016 በጀት ዓመት የሥራ አቅጣጫዎች ውይይት እያካሄደ ነው። የዞኑ ጤና መምሪያ ኀላፊ ወይዘሮ ጸዳለ ሰሙንጉሥ የዞኑን ማኅበረሰብ ጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየሠሩ መኾኑን አንስተዋል። ዞኑ ባለፈው ዓመት 362 ሺህ 950 እማወራ እና አባ ወራዎችን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply