ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የበጀት ዓመቱን የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለምክር ቤት አቅርቧል። ሪፖርቱን ያቀረቡት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አብዬ ካሳሁን በበጀት ዓመቱ በአጠቃላይ በሁሉም እርከን ፍርድ ቤቶች 674ሺህ 785 መዝገቦች እልባት ማግኘታቸውን ተናግረዋል። የፍርድ ቤት የዳኝነት አገልግሎትን ለማሻሻል ልዩ ልዩ አሠራሮች ተግባራዊ መደረጋቸውን በሪፖርታቸው አንስተዋል። እርቅ ተኮር የፍትሕ […]
Source: Link to the Post