በበጋ መስኖ ልማት የስንዴ ምርታማነት ተስፋ ሰጭ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

በበጋ መስኖ ልማት የስንዴ ምርታማነት ተስፋ ሰጭ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በበጋ መስኖ ልማት የስንዴ ምርታማነት መጨመሩንና ተስፋ ሰጭ መሆኑን ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጻቸው ላይ÷ በበጋ መስኖ ልማት የስንዴ ምርታማነት መጨመሩንና ተስፋ ሰጭ መሆኑን ጠቅሰው በዚሁ ከቀጠልንከውጭ የምናስገባውን ስንዴ በማስቀረት በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት የያዝነውን እቅድ በቅርቡ ለማሳካት ያስችለናልም ነው ያሉት።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post በበጋ መስኖ ልማት የስንዴ ምርታማነት ተስፋ ሰጭ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply