“በበጌምድር ያለ ግብር በሰማይ ያለ ዱር”

ባሕር ዳር: ጥር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለጀግና ተጨማሪ ስም ማውጣት፤ ለወታደር ማዕረግ መስጠት በጥንታዊቷ ኢትዮጵያ የተለመደ ጀብዱ ቢኾንም፤ ለአንድ አካባቢ ወታደራዊም ኾነ ዘውዳዊ ማዕረግ መስጠት ግን ብዙም የተለመደ አይደለም፡፡ “ራስ ጋይንት” በብዙ አካባቢዎች ባልተለመደ መልኩ የጦር ባለማዕረግ የኾነ አካባቢ ነው፡፡ ራስ ጋይንት እስከ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግሥት መጠናቀቅ ድረስ በጌምድር ተብሎ ይጠራ በነበረው አውራጃ ውስጥ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply