በቡለን ወረዳ ዶቢ ቀበሌ ላይ በሚገኘው የተፈናቃይ መጠለያ ካምፕ በብዙ ሽህ የሚቆጠሩ ተፈናቃይ ወገኖች ያሉ ቢሆንም እርዳታ እየደረሳቸው እንዳልሆነ ተናግረዋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ…

በቡለን ወረዳ ዶቢ ቀበሌ ላይ በሚገኘው የተፈናቃይ መጠለያ ካምፕ በብዙ ሽህ የሚቆጠሩ ተፈናቃይ ወገኖች ያሉ ቢሆንም እርዳታ እየደረሳቸው እንዳልሆነ ተናግረዋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 29 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ ዶቢ ቀበሌ ላይ በሚገኘው የተፈናቃይ መጠለያ ካምፕ በብዙ ሽህ የሚቆጠሩ ተፈናቃይ ወገኖች ይገኛሉ። እነዚህ ወገኖች እርዳታ እየደረሳቸው እንዳልሆነ ተናግረዋል። ከሀምሌ 2014 ጀምሮ እስካሁን ድረስ ምንም አይነት እርዳታ ባለመኖሩ ለከፋ ርሃብ እየተጋለጥን ሰለሆነ እባካችሁ የወገን ደራሽ ወገን ነውና ለሚመለከተው አካል አድርሱልን ሲሉ ጥሪ አድርገዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply