በቡሬ 03 ቀበሌ በደረሰ የመኪና አደጋ ተገልብጦ የ4 ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ ከ15 በላይ የሚሆኑት ቆስሉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 26 ቀን 2013 ዓ.ም……

በቡሬ 03 ቀበሌ በደረሰ የመኪና አደጋ ተገልብጦ የ4 ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ ከ15 በላይ የሚሆኑት ቆስሉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 26 ቀን 2013 ዓ.ም… አዲስ አበባ ሸዋ በዛሬው ዕለት ከደንበጫ ወረዳ ወደ ላሊበላ መንፈሳዊ ጉዞ ለመሄድ ከሌሊቱ 10 ሰዓት አካባቢ ኮድ 3 አማ የሰሌዳ ቁጥር 18160 የሆነ ቅጥቅጥ አይሱዙ የጭነት መኪና በቡሬ 03 ቀበሌ ተገልብጦ የ4 ሰዎች ሲሞቱ ከ15 በላይ የሚሆኑት ቆስለዋል። የተጎዱ ሰዎች በቡሬ አስራደ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተሰጣቸው ይገኛል ሲል የቡሬ ከተማ ኮሚውኒኬሽን ነው የዘገበው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply