በባህላዊ የእርቅ ሥርዓት ላይ ተመከረ

ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች የሚከሰቱ ግጭቶችን ለመፍታት ባህላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓትን ጥቅም ላይ እንደሚያውሉ የሰላምና የባህልና ስፖርት ሚኒስትሮች አስታውቀዋል።

“ባህላዊ የእርቅ ሥርዓት ለኅብረብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል ነባር የእርቅና የሽምግልና እሴቶችን ለወቅታዊ አገራዊ ችግሮች መፍቻነት ለማዋል፤ ክህሎቱንም ለማሳደግ ያለመ አገራዊ የውይይት መድረክ ሃዋሳ ላይ ተካሂዷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply