በባህርዳር ከተማ በአዲስ መልክ “የዘመቻ ለህልውና” ንቅናቄ ተጀመረ! ጥቅምት 13/02/2014 (አሻራ ሚዲያ) አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ሃይል በአማራ ክልል በተለያዩ ዞኖች የጀመረውን…

በባህርዳር ከተማ በአዲስ መልክ “የዘመቻ ለህልውና” ንቅናቄ ተጀመረ! ጥቅምት 13/02/2014 (አሻራ ሚዲያ) አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ሃይል በአማራ ክልል በተለያዩ ዞኖች የጀመረውን ሁሉን አቅፍ ወረራና ጥፋት ተከትሎ የክልሉ መንግስት ቀደም ሲል የነበረውን የክተት አዋጅ መመሪያ መሰረት በማድረግ ሁሉም ወደ ወሎ ግንባር እንዲከት ጥሪ ማስተላለፉ ይታወቃል። … ከተማ አስተዳደሩ ካሁን ቀደም ከንግዱ ማህበረሰብ ፣ከባለሃብቶች፣ከነዋሪዎች ፣ከሀገር ውጭና ከሀገር ውስጥ ካሉ ተቆርቋሪ የከተማዋ ተወላጆች፣ከልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከበጎ አድራጎት ማህበራትና ወጣቶች ጋር በመተባበር የተሰበሰበውን ምግብና የተለያዩ አልባሳቶችን በደሴ፣ በደባርቅ፣ በጋይንት፣ በእብናት እንዲሁም በባህርዳር ከተማ ዘንዘልማ ጊዜያዊ መጠለያ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖቻችን በአካል ለማድረስ ተችሏል። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 ዩትዩብ:- https://bit.ly/33XmKro

Source: Link to the Post

Leave a Reply