
በባህርዳር ከተማ ከባድ የእሳት አደጋ ደረሰ! ጥር 30 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ በእሳት አደጋው ተጋላጭ የሆኑ ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ወድመዋል።በባህርዳር አቅመ ደካሞችን በመርዳት የሚታወቀው የአድማሱ ፈንታን ቤት ጨምሮ በቅርብ ርቀት የሚገኙ ቤቶችም ሙሉ ለሙሉ መውደማቸው ተገልጿል። የአደጋው መንስኤ ምን እንደሆነ እየተጣራ ነው ። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post