በባህርዳር የድብ አንበሳ ሆቴል  ባለቤት አቶ ሽባባው የኔአባት ለመተከል ተፈናቃዮች   ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የምግብ እና የአልባስ ድጋፍ አደረጉ፡፡  (አሻራ ጥር 13፣ 2013…

በባህርዳር የድብ አንበሳ ሆቴል ባለቤት አቶ ሽባባው የኔአባት ለመተከል ተፈናቃዮች ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የምግብ እና የአልባስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ (አሻራ ጥር 13፣ 2013…

በባህርዳር የድብ አንበሳ ሆቴል ባለቤት አቶ ሽባባው የኔአባት ለመተከል ተፈናቃዮች ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የምግብ እና የአልባስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ (አሻራ ጥር 13፣ 2013 ዓ.ም) የታላቋ ድምፃዊ የእጅጋየሁ አባት አቶ ሽባባው የኔባት ለመተከል ተፈናቃዮች ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ለመተከል ተፈናቃዮች በቻግኒ ተገኝተው ድጋፍ አድርገዋል፡፡ አቶ በላይ ክንዴም ትናንት በ3 ሚሊየን ብር ወጪ የምግብ እህል ድጋፍ ማድረጋቸው አሻራ ሰምቷል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply