You are currently viewing በባህር ዳር መንግስታዊ አፈናው አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሏል፤ አብርሃም አደራጀውን በፌስ ቡክ ገፁ “አብርሃም አማራው” በሚል የሚታወቀው ወጣት ምሽት ላይ ታፍኗል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ…

በባህር ዳር መንግስታዊ አፈናው አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሏል፤ አብርሃም አደራጀውን በፌስ ቡክ ገፁ “አብርሃም አማራው” በሚል የሚታወቀው ወጣት ምሽት ላይ ታፍኗል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ…

በባህር ዳር መንግስታዊ አፈናው አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሏል፤ አብርሃም አደራጀውን በፌስ ቡክ ገፁ “አብርሃም አማራው” በሚል የሚታወቀው ወጣት ምሽት ላይ ታፍኗል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 22 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ ብአዴናዊ ፥መንግስታዊ አፋና በባህር ዳር ስለመቀጠሉ የገለጸው የአማራ ወጣቶች ማህበር (አወማ) ታህሳስ 22/2015 ምሽት ላይ አብርሃም አደራጀው በተባለ ወጣት ላይ አፈና መፈጸሙን አስታውቋል። በፌስ ቡክ ገፁ “አብርሃም አማራው” በሚል የሚታወቀው ይህ ወጣት በአማራ ጉዳይ በንቃት የሚሳተፈው ፣ንቁ እና ብቁ የባህር ዳር ከተማ አማራ ወጣት መሆኑ ተገልጧል። ከዚህ ቀደም ከአርበኛ ዘመነ ካሴ አፈና ጋር ተያይዞ ለአፈና እስር ተዳርጎኃ በመንግስት ሀይሎች ጉዳትም ደረሶበት እንደነበር ተወስቷል። ከተፈጸመበት እስር የተለቀቀው ብርቱው ወንድማችን አብርሃም አደራጀው ዳግም በፀጥታ ኃይሎች መታፈኑ እና ወደ ባህር ዳር ሁለተኛ ፖሊስ ጣቢያ መወሰዱ ተሰምቷል። በማሰር ፣በማፈን እና በማወከብ የተጀመረ ፣የሚቆም የአማራ ትግል የለም። የትግላችን መዳረሻ የአማራ ህዝብ ነፃነት ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply