በባህር ዳር ከተማ የደም ልገሳ መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው። /// አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 13/2013 ዓ.ም ባህርዳር /// የደም ልገሳ መረሀ ግብሩ የአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባውን (ጂጂ) ልደ…

በባህር ዳር ከተማ የደም ልገሳ መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው። /// አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 13/2013 ዓ.ም ባህርዳር /// የደም ልገሳ መረሀ ግብሩ የአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባውን (ጂጂ) ልደ…

በባህር ዳር ከተማ የደም ልገሳ መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው። /// አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 13/2013 ዓ.ም ባህርዳር /// የደም ልገሳ መረሀ ግብሩ የአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባውን (ጂጂ) ልደት እና የባህርዳር ደም ባንክ አገልግሎት በአመቱ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ደም መሰብሰቡን ታሳቢ ያደረገ ነው። ከደም ልገሳ ዝግጅቱ በተጨማሪ በወጣቶች የተሳሉ አርቲስቷን የሚገልጹ የስዕል ስራዎችን መመልከት ተችሏል። የደም ልገሳ መርሀ ግብሩን የባህርዳር ከተማ ወጣቶች እያስተናበሩት ሲሆን የታላቋ አርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) አባት አቶ ሽባባው የኔ ዓባት በስፍራው ተገኝተው ንግግር ያደርጋሉ ተብሏል። አሻራ ሚዲያ ሙሉ ዝግጅቱን በዩቲዩብ ቻናሉ የሚያደርስ ይሆናል። ዘጋቢ በረከት የሽዋስ

Source: Link to the Post

Leave a Reply