በባህር ዳር የከተራ በዓልን የሚያከብሩ ክርስቲያኖች ለመተከል ትኩረት እንዲሰጥ ጠየቁ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ     ጥር 10 ቀን 2013 ዓ.ም          አዲስ አበባ ሸዋ በመተከል…

በባህር ዳር የከተራ በዓልን የሚያከብሩ ክርስቲያኖች ለመተከል ትኩረት እንዲሰጥ ጠየቁ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 10 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በመተከል…

በባህር ዳር የከተራ በዓልን የሚያከብሩ ክርስቲያኖች ለመተከል ትኩረት እንዲሰጥ ጠየቁ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 10 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በመተከል በየጊዜው ማንነቱ እንደወንጀል ተቆጥሮ በተደራጁ ጨፍጫፊዎች በጅምላ እየተገደለና እየተቀበረ ላለው ወገናችን ትኩረት በመስጠት መንግስት ራሱን በመፈተሽ ከሴራ ጨዋታ አውጥቶ በነፍሰ ገዳዮች ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ እልቂቱን እንዲያስቆም በባህር ዳር የከተራ በዓል የተሳተፉ ክርስቲያኖች ጠይቀዋል። ምንም በማያውቁ በንፁሃን ላይ የሚፈፀመውን አውሬያዊ ተግባርም በምስል በማስደገፍ አውግዘዋል፤ አጋልጠዋልም። በትናንትናው እለት ፋሲል ከነማ በጎንደር ባካሄደው የሩጫ ውድድር ተሳታፊዎችም ትኩረት ለመተከል ሲሉ መልዕክት ማስተጋባታቸው ይታወሳል። ፎቶ:ማህበራዊ ሚዲያ

Source: Link to the Post

Leave a Reply