በባህር ዳር የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል።

በባህር ዳር የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል። እየተፈጸመም ነው። አገዛዙ ባለፉት ሶስት ቀናት በወሰደው እርምጃ ከ2ሺህ በላይ ሰላማዊ ዜጎች ተጨፍጭፈዋል። አሁንም የቀጠለ በመሆኑ ቁጥሩ ሊጨምር ይችላል። ከአንድ ቤት አምስት የአንድ ቤተሰብ አባላት ተገድለዋል። የአራት አመት ህጻን ልጅ ትገኝበታለች። ይህ የጦር ወንጀል ነው። አገዛዙ ንጹሃንን እየጨፈጨፈ ከተሞችን በማስጨነቅ ለመቆጣጠር መጠነ ሰፊ ዘመቻ ከፍቷል። በጎንደርም ቤት ለቤት ግድያ ተጀምሯል። ምህረት የለም። ህጻናትና አዛውንቶች እየተጨፈጨፉ ነው። በሸዋ ሮቢት ይኸው እርምጃ መወሰድ ከተጀመረ ቆይቷል። የአገዛዙ ኮማንድ ፖስት ይመጣና ”ጽንፈኞችን ደምስሼ ከተሞቹን …

The post በባህር ዳር የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል። first appeared on Amhara Fano Movement Support Site – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች ድህረ ገጽ.

Source: Link to the Post

Leave a Reply