በባሕርዳር ከተማ ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ውይይቱ እየተካሄደ ያለው “ሁለንተናዊና ዘላቂ ሰላም ለመገንባት የሁሉንም አካል ርብርብ ይጠይቃል” በሚል መሪ መልእክት ነው። በውይይት መድረኩ የባሕርዳርና አካባቢው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሜጀር ጄኔራል ሙሉአለም አድማሱ፣ የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና ሌሎች የሕብረተሰብ ክፍሎች በመሳተፍ ላይ ናቸው። የከተማ አስተዳደሩ የሕዝብ ግንኙነት አማካሪ አቶ ጊዜው ታከለ ባቀረቡት ጽሑፍ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply