“በባሕርዳር ከተማ ከ71 ሺህ በላይ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ለመከታተል ተመዝግበዋል” የከተማ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የተማሪዎች ምዝገባ ከነሐሴ 23/2015 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ነው፡፡ በክልሉ በተፈጠረው ወቅታዊ የሰላም እጦት እስከ ጳጉሜን 3/2015 ዓ.ም ድረስ የነበረው የተማሪዎች ምዝገባ እስከ መስከረም 11 መራዘሙ ይታወሳል፡፡ በክልሉ የተማሪዎች ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ በክልሉ በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት የተማሪዎች ምዝገባ ተቀዛቅዟል፡፡ የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የዕቅድና መረጃ ቡድን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply