በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሚነሱ የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን አፋጣኝ ምላሽ ለመሥጠት የሚያስችል የከንቲባ ችሎት ተጀምረ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ችሎቱ ማኅበረሰቡ የሚያነሳቸዉን የአገልግሎት አሰጣጥ እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በተደራጀ መንገድ አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት አላማ ያደረገ መኾኑን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ገልጸዋል። በክፍለ ከተማ በይግባኝ ለችሎቱ የሚቀርቡ፤ ዉሳኔ ተሰጥቶ ሳይፈጸሙ የቆዩ እና ከባለጉዳይ በቀጥታ ለችሎቱ የሚቀርቡ አቤቱታዎች ላይ ትኩረት ይደረጋል ብለዋል። በፍርድ ቤት እየታዩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply