በባሕር ዳር ከተማ የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል የዋና ሥራ አስፈጻሚ ችሎት ተጀመረ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ በተገልጋይ የሚነሱ የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል የዋና ሥራ አሥፈጻሚ ችሎት ተጀምሯል። ችሎቱ በአገልግሎት ወቅት የሚኖሩ ቅሬታዎችን፣ ሕዝብን የሚያንገላቱ አገልግሎት አሰጣጥ እና ቅሬታዎች እየታዩ የሚፈቱበት መኾኑ ተገልጿል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የመሬት አሥተዳደር፣ የሥራ እና ሥልጠና እንዲሁም የከተማ ደንብ ማስከበር አገልግሎት ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply