“በባሕር ዳር ከተማ የሚጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ በሌሎች የአማራ ክልል ሰባት ሪጅኦፖሊታን ከተሞችም ይተገበራል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ የ22 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ፕሮጀክትን አስጀምሯል። በፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ የአማራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply