በባሕር ዳር ከተማ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችና የቴሌኮሙዩኒኬሽን ቁሳቁስ በቁጥጥር ሥር ዋሉ

ማክሠኞ ታህሳስ 19/ 2014 (አዲስ ማለዳ) በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎችና የቴሌኮሙዩኒኬሽን ቁሳቁስ በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ፖሊስና ሌሎች የፀጥታ አካላት ከማኅበረሰቡ የተሰጣቸውን ጥቆማ ይዘው ባደረጉት ክትትል ለግንኙነት መረብ የሚያገለግሉ የተለያዩ የቴሌኮሙዩኒኬሽን ቁሳቁስን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የባሕር ዳር…

Source: Link to the Post

Leave a Reply