በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የዓይን ሕክምናና ትምሕርት ክፍል ነፃ የዓይን ምርመራና የሞራ ቀዶ ጥገና አገልግሎት መጀመሩን ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የዓይን ሕክምናና ትምሕርት ክፍል ፋይት ብላይንድነስ ኢን ኢትዮጵያ ከተባለ ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ነፃ የዓይን ምርመራና የሞራ ቀዶ ጥገና አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። የቀዶ ሕክምና አገልግሎቱም በሞራ ግርዶሽ ምክኒያት ለማየት የተቸገሩ ታካሚዎችን እይታ ለመመልስ ያለመ ነው። ነፃ የዓይን ምርመራና የሞራ ቀዶ ጥገና አገልግሎቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply