ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የማሪታይም አካዳሚ ለ20 ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 39 ተማሪዎች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፍሬው ተገኝ (ዶ.ር) ለተመራቂዎቹ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እየተሠጠ ያለው የመርከበኞች ስልጠና ኢትዮጵያ የተማረ የሰው ኀይል ለውጭ እንድታቀርብ አስችሏታል ብለዋል። ኢትዮጵያ የባሕር ወደብ ባይኖራትም ዜጎቿ […]
Source: Link to the Post