
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ስር የሚገኘው የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በክልሉ ባለው ግጭት ምክንያት ሥራ ማቋረጡን ምንጮች ለቢቢሲ ገለጹ። ቢቢሲ ከሆስፒታሉ ሠራተኞች እና ከዩኒቨርስቲው ኃላፊዎች ለማረጋገጥ እንደቻለው ሆስፒታሉ በአሁኑ ጊዜ የተለመደ መደበኛ ሥራውያን እያከናወነ አይደለም።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post