በባቲ ከተማና አከባቢው የተከሰተውን የኮሌራ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር በትኩረት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ።

ከሚሴ: ሚያዚያ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በባቲ ከተማና አከባቢው የተከሰተውን የኮሌራ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር በትኩረት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገልጿል። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በምሥራቅ አማራ ከሚገኙ የዞን እና የከተማ አሥተዳደር የጤና ባለሙያዎች ጋር በማኅበረሰቡ የጤና ችግሮች ዙሪያ በኮምቦልቻ ከተማ ምክክር አካሂዷል። ምክክሩ በክልሉ ብሎም በአካባቢው በተጋረጡ የጤና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply