በባእድ አገር ስለአገሯ የምጨነቀው ልእልት አይዳ -በምናብ እንግዳ

የፈርኦን ጦር መሪ በጦርነት አንዲት አይዳ የምትባል የኢትዮጵያ ልዕልት ማርኮ ወደ ሀገሩ ግብጽ ወስዶ ቤተመንግስት ውስጥ በግዞት ያስቀመጣት ልዐልት ናት። የዚህችን ልዕልት ታሪክ በ1871 የታወቀውና ስመ ጥሩ ጣሊያናዊ ደራሲ ጂሴፔ ቬርዲ በቲአትርነት ሰርቶ ለመድረክ እይታ አይዳ ብሎ አቅርቦታል፡፡ ለዛሬ በምናብ እንግድነት ተመርጣ በአሐዱ እልፍኝ  በእየሩሳሌም ብርሃኑ አንዲህ ተስተናግዳለች፡፡

አዘጋጅ፡ በእየሩሳሌም ብርሃኑ

Source: Link to the Post

Leave a Reply