በባዶ እግር በሮም አበበን ለመድገም

ከቀናት በኋላ በሚካሄደው ሮም ማራቶን ኢትዮጵያዊው ሯጭ በባዶ እግሩ በመሮጥ ታሪክ ሊደግም ነው። የፊታችን እሁድ የ2023 በሚካሄደው የሮም ማራቶን ኢትዮጵያዊው የባዶ እግር ሯጭ እንዲሁም ለረጅም አመታት በኢትዮጵያ ታላቁ ሩጫ ቁልፍ ሰው (ዳይሬክተር) በመሆን የሰራው የ45 ዓመቱ ኤርሚያስ አየለ ሙሉ ማራቶን በባዶ እግሩ በመሮጥ የታላቁን አትሌት አበበ ቢቂላን ታሪክ ሊደግም ይችላል እየተባለ ነው። ኤርሚያስ ከዚህ ቀደም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply