በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን አሸነፈ

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በ2013 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና አሸነፈ፡፡

ሀዲያ ሆሳዕና ዛሬ ረፋድ ጨዋታውን ከወላይታ ድቻ ጋር አኳሂዷል፡፡

በጨዋታውም ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ረቷል፡፡

የወላይታ ድቻን አንድ ግብ ቸርነት ጉግሳ በመጀመሪያው አጋማሽ አስቆጥሮዋል፡፡

ሀዲያ ሆሳዕናን አሸናፊ ያደረጉትን ግቦች ደግሞ ዳዋ ሁቴሳ እና ዱላ ሙላቱ በ60 ኛው እና በ79ነኛው ደቂቃ ማስቆጠር ችለዋል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን አሸነፈ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply