በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ፋሲካ ከነማ መሪነቱን አጠናከረ

በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ፋሲካ ከነማ መሪነቱን አጠናከረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በተካሄደው የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲካ ከነማ ወላይታ ድቻን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ፡፡

ፋሲካ ከነማ ወላይታ ድቻን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው ያሸነፈው፡፡

ለፋሲል ከነማ በመጀመሪያውና በሁለተኛው አጋማሽ ሁለቱንም ግቦች ሙጂብ ቃሲም አስቆጥሯል፡፡

ቀደም ብሎ 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

ፕሪምየር ሊጉን ፋሲል ከነማ በ16 ጨዋታዎች 41 ነጥቦችን ሰብስቦ ፕሪምየር ሊጉን እየመራ ይገኛል፡፡

ኢትዮጵያ ቡና በ30 እንዲሁም ቅዱስ ጊዮርጊስ በ27 ነጥቦች ሁለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃ ይዘዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

 

The post በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ፋሲካ ከነማ መሪነቱን አጠናከረ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply