በቤኒሻንጉል ጉምዝ ካማሺ ዞን የጉምዝ ታጣቂዎችና ኦነግ ሸኔ ጥምረት በመፍጠር ጥቃት እየፈጸሙ ነው ተባለ

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ካሚሺ ዞን የሚንቀሳቀሰውና ራሱን “የጉሙዝ ነጻ አውጪ ግንባር” ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን፣ ከኦነግ ሸኔ ጋር ጥምረት በመፍጠር <ብሔርን መሠረት ያደረገ ጥቃት> እየፈጸመ መሆኑን ተገለጸ። በካማሺ ዞን ቤሎ ጅጋንፎይ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎች፣ የጉሙዝ ነጻ አውጪ ግንባር የተባለው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply