You are currently viewing በቤኒን ሁለት ሕጻናትን ጨምሮ 34 ሰዎች በእሳት ቃጠሎ ሞቱ – BBC News አማርኛ

በቤኒን ሁለት ሕጻናትን ጨምሮ 34 ሰዎች በእሳት ቃጠሎ ሞቱ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/5299/live/e26703d0-5ab0-11ee-ae5b-6f868f82c7a5.jpg

ቤኒን ከሰሜናዊ ናይጄርያ በምትዋሰንበት የድንበር ከተማ አቅራብያ ቅዳሜ ዕለት በተነሳ እሳት ከ30 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ።በእሳት አደጋው ተቃጥለው ከሞቱት ሰዎች በተጨማሪ፣ 20 ሰዎች በከፍተኛ ሁኔታ በመጎዳታቸው ሆስፒታል ሕክምናቸውን እየተከታተሉ ነው ተብሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply