በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከሐምሌ ወር ጀምሮ በተፈጸሙ ጥቃቶች ለደኅንነታቸው በመስጋት ቤት ንብረታቸውን ጥለው የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 100 ሺህ መድረሱን የክልሉ መንግሥት ለቢቢሲ አስታወቀ። በክልሉ መተከል ዞን ውስጥ በሚገኙት ማንኩሽ፣ ድባጢ፣ ቡለን፣ ወንበራ እና ማንዱራ ወረዳዎች በተፈጸሙ ጥቃቶች ሳቢያ የነዋሪዎች መፈናቀላቸው ተገልጿል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post