በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ በወቅታዊ ጉዳይ ያስተላለፉት መልእክት፦

👉 በክልሉ ባለፉት አምስት ወራት እስከ ታችኛው መዋቅር ድረስ አመራር የማደራጀት ሥራዎች ተከናውነዋል። 👉 የጸጥታ መዋቅሩ እንደገና ተደራጅቷል። 👉 ባለፉት አምስት ወራት በሶስት ዙሮች ከ20 ሚሊዮን በላይ የክልሉ ሕዝብ ጋር ውይይት በማድረግ መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡ 👉በክልሉ የልማት ሥራዎች በመከናወን ላይ ናቸው፤ ጊዜ የማይሰጣቸው የሕዝብ ጥያቄዎችም ደረጃ በደረጃ እየተፈቱ ነው፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply