በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ያለውን ሰላም ለማጽናት ከአጎራባች ዞኖች ጋር መሥራት እንደሚገባ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ነዋሪዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሁሉም ወረዳወች እና ከተማ አሥተዳደር የሕዝብ ተወካዮች በየደረጃው ካሉ የምክር ቤት አባላት እና ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ምክክር ተካሂዷል። “ሀገራዊ ማንነት እና ሀገራዊ እሴት፣ የሕዝብ ተመራጮች ለሰላም ግንባታ ያላቸው ሚና” በሚል ርዕሰ ጉዳይ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ በየአካባቢው ባሉ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና ባለድርሻ አካላት አወያይነት ነው ምክክሩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply