በብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የኮንስትራክሽን እና ሎጂስቲክስ ም/ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ደሜን ጨምሮ በአራት ሰራተኞች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የኮንስትራክሽን እና ሎጂስቲክስ ም/ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ደሜን ጨምሮ በአራት ሰራተኞች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ መመስረቱን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐቃቤ ሕግ በብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ስም 29 ሺህ 200 ኩንታል ሲሚንቶ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply