በብሪታንያ ያለመታወቂያ መምረጥ እንዳይቻል ሲቀሰቅሱ የነበሩት ቦሪስ ጆንሰን መታወቂያ ረስተው ተገኙ

ድምጽ ለመስጠት ወደ ምርጫ ጣቢያ የሄዱት የቀድሞ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር መታወቂያ ረስተው ለመመለስ ተገደዋል ተብሏል

Source: Link to the Post

Leave a Reply