
የኦሮሚያ ክልል ከተሞችን እና ዞኖች እንደ አዲስ ማደራጀቱን ያስታወቀው ከሦስት ሳምንታት በፊት ነበር። ይሁን እንጂ ይህ ውሳኔ በተለይም የምሥራቅ ቦረና ዞን ምሥረታ ተቃውሞን እና ቅሬታዎችን እያስተናገደ ይገኛል። ከዚህ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ተቃውሞ የሰው ሕይወት መጥፋቱ ተዘግቧል። ይህ ውሳኔም በአካባቢው በሚገኙ ማኅበረሰቦች በኩል ቅሬታን መፍጠሩ እየተነገረ ነው። የአካባቢውን ታሪካዊ ዳራ፣ የክልሉን ውሳኔ እንዲሁም ምፍትሄ የሚሆኑ ሃሳቦችን ዳሰናል።
Source: Link to the Post