“በቦሩ ሜዳ ሆስፒታል በተደረገልን ነጻ የዓይን ቀዶ ሕክምና የዐይን ብርሃናችን በመመለሱ ተደስተናል” ታካሚዎች

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተደረገላቸው የዓይን ቀዶ ሕክምና የአይን ብርሃናቸው በመመለሱ መደሰታቸውን በቦሩ ሜዳ ሆስፒታል የዓይን ሞራ ግርዶሽ ሕክምና ያገኙ ታካሚዎች ገለፁ። ሆስፒታሉ በበኩሉ በዓይን ሞራ ግርዶሽ ለታመሙ ለ1 ሺህ ሰዎች ነጻ የዓይን ቀዶ ሕክምና መስጠቱን አስታውቋል። ነጻ የሕክምና አገልግሎት ካገኙት መካከል በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ነዋሪ ወይዘሮ አስናቀች ኡመር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply