የተኩስ ልውውጡ ሲጀመር ክሪስ ዣዎ የተባሉ ግለሰብ በአቅራቢያው ባለምግብ ቤት ነበሩ፡፡ ዣዎ ለቢቢሲ እንደገለጹት ፣ “ርችት የሚመስል ድምጽ ሰማን።ከ 20 እስከ 30 ያህል ጊዜ ሰምተናል። እናም በትክክል የተኩስ ድምጽ ነው ብለን አሰብን፡፡ አምቡላንስ ሲያልፍ አየን፡፡ ተጎጂዎችም ነበሩ ፡ የሚያሳዝነው አንደ ሰው ተመት ወድቆ ከጎናችን አይተናል” ብለዋል።
Source: Link to the Post