በቫሌንሺያ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር ገንዘቤ ዲባባ አሸነፈች

በቫሌንሺያ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር ገንዘቤ ዲባባ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር ገንዘቤ ዲባባ አሸነፈች፡፡

አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ግማሽ ማራቶኑን ለማጠናቀቅ የወሰደባት ጊዜ 1 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ17 ማይክሮ ሰከንድ ነው፡፡

ሁለተኛ የወጣችው ኬንያዊቷ አትሌት ሼይላ ቼፕኪሩ 1 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ39 በሆነ ማይከሮሰከንድ ነው የገባችው፡፡

በውድድሩ ሌላኛዋ አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ በተመሳሳይ ሰዓት በመግባት ሦስተኛነት አጠናቃለች፡፡

ሰንበሬ ውድድሩን 1 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ51 ማይከሮሰከንድ በሆነ ጊዜ ነው የገባቸው፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post በቫሌንሺያ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር ገንዘቤ ዲባባ አሸነፈች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply