በተለቀቁ አካባቢዎች መንግሥታዊ አገልግሎቶች እየተጀመሩ መሆኑ ተገለፀ

https://gdb.voanews.com/6aeafe5b-dad6-483e-bc33-7ecbfb5ee52d_tv_w800_h450.jpg

የህወሓት ታጣቂዎች ዘልቀው ከገቡባቸው የሰሜን ሸዋ አካባቢዎች እንዲወጡ መደረጉን ተከትሎ መንግሥታዊ አገልግሎቶችን ለማስጀመር እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አስታውቀዋል።

በጦርነቱ ምክንያት ተፈናቅለው የነበሩ የዞኑ ነዋሪዎች ወደየአካባቢያቸው እየተመለሱ መሆኑንና እንደጉዳታቸው መጠንም በሚኖሩባቸው አካባቢዎች የለት ደራሽ ድጋፎች እየሰጡ መሆናቸውን አስተዳዳሪው ገልፀዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply