“በተለያዩ ሀገራት በችግር ውስጥ የነበሩ ከ50 ሺህ በላይ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተለያዩ ሀገራት በችግር ውስጥ የነበሩ ከ50 ሺህ በላይ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው መመለስ እንደተቻለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ በቀጣይም 70 ሺህ የሚኾኑ ዜጎችን ለመመለስም ዝግጅት እየደረገ ነው ተብሏል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ በሰጡት መግለጫ ባለፉት ሦስት ወራት 50 ሺህ 327 ዜጎች ወደ ሀገር ቤት መመለስ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply