በተለያዩ ሀገራት የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

https://gdb.voanews.com/01000000-c0a8-0242-fbb0-08dbce7f08c6_tv_w800_h450.jpg

በልዩ ልዩ ሀገራት፣ ትላንት እሑድ በተካሔዱ የማራቶን ውድድሮች፣ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ 

በሴቶች ምድብ፣ ሁለት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች፣ የዓለም ምርጥ የዓመቱ አትሌቶች ዕጩ ዝርዝር ውስጥ ሲካተቱ፣ በወንዶች ከኢትዮጵያ የተመረጠ አትሌት የለም፡፡ 

የእስራኤል-ሐማስ ጦርነት፣ በስፖርታዊ ውድድሮች ላይ ተጽእኖ እያሳደረ ነው፡፡ 

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply