ባለፉት ዓመታት በተለያዩ አካባቢዎች የሚከሰቱ እገታዎች ጉዳይ መነጋገሪያ ርዕስ ለመሆን ከበቁ ጉዳዮች መካከል አንዱ ነው። አልፎ አልፎ በተለያዩ አካባቢዎች ይፈጸም የነበረው እገታ አሁን መልኩን ቀይሮ በአብዛኛው የአገሪቱ ክፍል ማጋጠሙን የሚገልጹ መረጃዎች እየወጡ ነው። ለገንዘብ ሲባል የሚፈጸመው እገታ በአሁኑ ወቅት አሳሳቢ ሆኗል።
ታጋቾችን ለማስለቀቅ ከጥቂት ሺህ ብሮች ጀምሮ እስከ ሚሊዮኖች ድረስ ለመክፈል የተገደዱም በርካቶች ናቸው።
ታጋቾችን ለማስለቀቅ ከጥቂት ሺህ ብሮች ጀምሮ እስከ ሚሊዮኖች ድረስ ለመክፈል የተገደዱም በርካቶች ናቸው።
Source: Link to the Post