You are currently viewing በተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጪ አህጉረ ስብከቶች የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔን በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፎች ሊደረጉ ነው። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ     ጥር 26 ቀን 2015 ዓ/ም          አ…

በተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጪ አህጉረ ስብከቶች የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔን በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፎች ሊደረጉ ነው። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 26 ቀን 2015 ዓ/ም አ…

በተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጪ አህጉረ ስብከቶች የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔን በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፎች ሊደረጉ ነው። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 26 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ በተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጪ አህጉረ ስብከቶች የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔን በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፎች ሊደረጉ መሆኑ ተገልጧል። ከፊታችን ጥር 28 ቀን 2015 ዓ.ም ዕለተ እሑድ ጀምሮ በሀገር ውስጥና በውጪ ሀገር በሚገኙ አህጉረ ስብከቶች የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፎች እመንደሚደረጉ ታውቋል። 1) የባህር ዳር ሀገረ ስብከት፣ 2) የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት፣ 3) የምሥራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አህጉረ ስብከት እንዲሁም 4) ዴንቨር ኮሎራዶ ሰልፍ የሚካሄዱባቸው አህጉረ ስብከቶች መሆናቸው ተመላክቷል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply