You are currently viewing በተለያዩ ጊዜያት የግፍ እስር ያልተለዬው ናትናኤል ያለም ዘውድ ታሰረ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ     የካቲት 4 ቀን 2015 ዓ/ም          አዲስ አበባ ሸዋ ለአማራ ሚዲያ ማዕከል (…

በተለያዩ ጊዜያት የግፍ እስር ያልተለዬው ናትናኤል ያለም ዘውድ ታሰረ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 4 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ ለአማራ ሚዲያ ማዕከል (…

በተለያዩ ጊዜያት የግፍ እስር ያልተለዬው ናትናኤል ያለም ዘውድ ታሰረ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 4 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ ለአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) መረጃውን ያቀበሉ ምንጫችን እንደገለጹት በተለያዩ ጊዜያት የግፍ እስር ያልተለዬው የባልደራሱ ናትናኤል ያለም ዘውድ የካቲት 4/2015 ታስሯል። ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ በማህበራዊ የትስስር ገጿ እንዳጋራችው ናትናኤል ያለምዘውድን ስድስት ኪሎ አካባቢ ከሚገነኝ አብረው ከተቀመጡበት ሬስቶራንት ለጥያቄ እንፈልግሃለን ባሉ ፖሊሶች ተወስዷል። የቤተ ክርስቲያን አባቶች እንደገለጹት የታሰሩት እንዲፈቱ ይደረጋል፣ የተዋህዶ ልጆችን እያሳደዱ ማሰርም ይቆማል ቢባልም ስምምነቱ ከመነገሩ ወዲያው እስሩ ተጠናክሮ መቀጠሉን ለማስተዋል እየተቻለ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply