
አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ልዑክ በኒውዮርክ፣ ኒውጀርሲ እና ኮኔክቲከት አካባቢ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ማህበረሰቦች መንግስት በትግራይ ክልል ስለወሰደው ህግን የማስከበር ዘመቻ ገለፃ አደረገ።
ለኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ መንግስት ወንጀለኛው የህወሓት ቡድን ላይ ምን አይነት እርምጃ እንደወሰደም ገለጻ ተሰጥቷል።
ተሳታፊዎቹ በህግ ማስከበር ዘመቻው ምክንያት የተፈናቀሉ የህብረተሰብ ክፍሎችን መልሶ ለማቋቋም እና ቤተሰቦቻቸውን ላጡ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
The post በተመድ የኢትዮጵያ ልዑክ በኒውዮርክ እና አካባቢው ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ማህበረሰቦች ገለፃ አደረገ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
Source: Link to the Post