ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቢቸና ከተማ አሥተዳደር በዓለም ባንክ እና በመንግሥት በጀት የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ መንገድ፣ የውኃ ማፋሰሻ ቦይ፣ የወጣቶች የሥራ እድል መፍጠሪያ ሸድ፣ ፓርኪንግ፣ የሕዝብ ቤተ መጻሕፍትና የጠጠር መንገድ ፕሮጀክቶችን መተግበሩን ገልጿል፡፡ በከተማዋ የ02 ቀበሌ ነዋሪ አቶ ተፈራ ማዕምር እየተሠሩ ያሉ ፕሮጀክቶች የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ናቸው ብለዋል፡፡ ፕሮጀክቶቹ ከክረምት ጭቃ እና በጎርፍ […]
Source: Link to the Post