“በተሠራው ቅንጅታዊ ሕግ የማስከበር ሥራ በዞኑ አንጻራዊ ሰላም እየታየ ነው” የምሥራቅ ጎጃም ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ ዋለ አባተ

ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ ዋለ አባተ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከክልሉ የጸጥታ ኃይል እና ከማኅበረሰቡ ጋር በቅንጅት በሠራው ሕግን የማስከበር ሥራ የዞኑ የሰላም ኹኔታ መሻሻል አሳይቷል ብለዋል፡፡ በዞኑ የነበረው ግጭት ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ምስቅልቅል ማስከተሉን የገለጹት ምክትል አሥተዳዳሪው ዞኑን ወደ ቀደመው ሰላማዊ ኹኔታ ለመመለስ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply