“በተሰማሩበት የሥራ እና የሙያ ዘርፍ በታማኝነት አገልግሎ ተቋምን ለተተኪ ትውልድ ማስተላለፍ እድለኝነት ነው” አስራት አጸደወይን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ዩኒቨረሲቲ በተለያዩ ጊዚያት ዩኒቨርሰቲውን ያገለገሉ እና በጡረታ የተገለሉ ባለውለታዎችን ለማስታወስ እና ለማመስገን በየዓመቱ የጡረተኞች ቀንን ያከብራል። በዚህ ዓመትም 4ኛውን የዩኒቨርሲቲው የጡረተኞች ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የጎንደር ዩኒቨርሰቲ ፕሬዚዳንት አስራት አፀደወይን (ዶ.ር) ጨምሮ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ በጡረታ በክብር የተሰናበቱ የዩኒቨርሲቲው ጡረተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply