በተሳካ ሁኔታ ጨረቃ ላይ መንኮራኩር ያሳረፈችው ህንድ ሮኬት ወደ ጸሀይ አስወነጨፈች

ህንድ በጨረቃ ደቡባዊ ዋልታ የጠፈር መንኮራኩር በተሳካ ሁኔታ ካሳረፈች ከ10 ቀናት በኋላ ጸሀይን ለማጥናት ‘አድትያ ኤል-1’ የተሰኘች መንኮራኩር አስወንጭፋለች

Source: Link to the Post

Leave a Reply